1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

ክፍል 10«ወደ ቀልብ መመለስ»

Marta Barroso ማርታ ባሮሶ
ቅዳሜ፣ ግንቦት 17 2016

እምነት ከዘመናዊ ስልኳ ሱስ እያገገመች በነበረበት ወቅት ስላሳለፈችው ተጋድሎዋ ለህክምና ባለሙያዋ ተናግራለች። ከዚያም ሦስቱ የወንድማማች ልጆች በሳይበር ትንኮሳ ላይ የከፈቱት ትልቅ ዘመቻ አሰባስቧቸዋል። ደስታቸው በዚያ አላበቃም። የራሂም ቀጠሮ በመጨረሻ ስኬታማ ሆኗል ። በመጨረሻው የ«ከሱሰኝነት መመለስ» ክፍል ምን ይከሰት ይሆን?

https://p.dw.com/p/4dD5l