ኦዉንግ ሳን ሱ ቺ በብረስልስ
ሐሙስ፣ ሚያዝያ 26 2009ማስታወቂያ
ለበርካታ ዓመታት በእስር ላይ የቆዩት ሱቺ፤ አምባገንን ስርዓትን በመታገል ላሳዩት ጽናት በጎርጎረሳዊዉ 1991 ዓ,ም የሠላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊ በመሆንም ድምፅ ለሌላቸዉ ድምፅ የሆኑ በመባል ተወድሰዋል። ወይዘሮዋ ከዚህ ቀደም በተቃዋሚ መሪነትና በኖቤል ሽልማት አሸናፊነታቸዉ በአዉሮጳ ኅብረት ጉብኝት ያደረጉ ቢሆንም የማንያመር መንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣን ሆነዉ ጉብኝት ሲያደርጉ ግን ይህ የመጀመርያቸዉ ነዉ። የብረስልሱ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል።
ገበያዉ ንጉሴ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ