እስልምና በምዕራቡ ዓለም ዕይታ 22 ሚያዝያ 2005ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 22 2005ጀርመንን ጨምሮ በ13 የተለያዩ አገራት ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎች ስለተለያዩ ሐይማኖቶች ምን እንደሚያስቡ ለማወቅ አንድ ጥናት ተካሂዶ ነበር።https://p.dw.com/p/18PrUእስልምና በምዕራቡ ዓለም እይታምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ በጥናቱ ውጤት መሰረት ሂንዱኢዝምና ቡዲኢዝም የሚባሉት የሩቅ ምስራቅ እምነቶች በአብዛኛው አስተያየት ሰጪ አመለካከት የሠላምና የፍቅር ህይማኖቶች ተደርገዉ ታይተዋል። አስተያየት ሰጪዎቹ የእስልምና ሐይማኖትን ግን በጥሩ አይመለከቱትም። ይልማ ኃይለሚካኤል በጥናቱ ላይ የተመሰረተዉን ዘገባ እንደሚከተለው አቅርቦልናል። ይልማ ኃ/ሚካኤል ማንተጋፍቶት ስለሽ ነጋሽ መሃመድ