እሥራኤልና የኤርትራውያን ስደተኞች ሁኔታ28 ግንቦት 2004ማክሰኞ፣ ግንቦት 28 2004አፍሪቃውያን ስደተኞች ወደ እሥራኤል መግባታቸውን የሚቃወሙ የሀገሪቱ ዜጎች ከጥቂት ቀናት በፊት በኢየሩሳሌም ኤርትራውያን ስደተኞች የሚኖሩበትን አሮጌ ሕንፃ ማቃጠላቸው የሚታወስ ነው።https://p.dw.com/p/158ULማስታወቂያ በዚሁ ሆን ተብሎ በተጣለው ጥቃት አራት ስደተኞች የመቁሰልና በጢስ የመታፈን አደጋ አጋጥሞአቸው ወደ ሀኪም ቤት ተወስደዋል። በስልክ ያነጋገርኩት በሀይፋ የሚገኘው ወኪላችን ግርማው አሻግሬ በቃጠሎው አደጋ የተጎዱት ኤርትራውያን ስደተኞች ለሕይወታቸው አስጊ ባልሆነ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የሐኪም ቤት ምንጮችን በመጥቀስ ገልጾልናል። ግርማው አሻግሬ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሰ