እምቦጭ የደቀነው ስጋት
ረቡዕ፣ ጥቅምት 7 2011ማስታወቂያ
በዚህ አሳሳቢ እና አስጊ ሁኔታ አንፃር ባስቸኳይ ካልተሰራ በስተቀር መዘዙ እጅግ አስከፊ እንደሚሆንም አንድ የስነ ምህዳርና የብዝሓ ሕይወት ተመራማሪ አስጠንቅቀዋል፡፡ ስፋቱ 35,000 ካሬ ሜትር በሆነው የጣና ሐይቅ ውስጥ ከ20 በላይ ደሴቶች እና ታሪካዊ አብያተ ክርስትያን ይገኙበታል።
አለምነው መኮንን
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ