ኤቦላ በምዕራብ አፍሪቃ8 ሐምሌ 2006ማክሰኞ፣ ሐምሌ 8 2006ኤቦላ ከዚህ ቀደም በዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ፣ ሱዳን፣ ጋቦን፣ አይቮሪኮስትና ዩጋንዳ በተደጋጋሚ ተከስቷል። ይህ በሽታ አብዛኛዉን ጊዜ በማዕከላዊና ምሥዕራቅ አፍሪቃ ብቻ የሚከሰት ተደርጎ ቢገመትም ላለፉት አምስት ወራት ደግሞ ምዕራብ አፍሪቃ ዉስጥ ጥቂት የማይባሉ ሰዎችን ህይወት እየቀጠፈ ነዉ።https://p.dw.com/p/1Cddbማስታወቂያ