ባህልኤልቪስ ሲታወስTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoባህልHirut Melesse14 ነሐሴ 2009እሑድ፣ ነሐሴ 14 2009በጎርጎሮሳዊው 1950 መጨረሻ እና በ60ዎቹ እንደ ኤልቪስ የሚለብሱ ፀጉራቸውን የሚፈሽኑ የሚደንሱ እና የሚዘፍኑ፣ኢትዮጵያውያን ወጣት ተማሪዎች ቁጥር ጥቂት የሚባል አልነበረም። ስሙ እንደ ቅጽል ስም ይሰጣቸው ከነበሩት መካከል ያኔ በኤልቪስ እና በሌሎችም እውቅ የውጭ ድምጻውያን ዘፈን ይታወቅ የነበረው ድምጻዊ ዓለማየሁ እሸቴ አንዱ ነው ። https://p.dw.com/p/2iUPzማስታወቂያ