ኢንቬስትመንትና ግንባታ በድሬደዋ
ሐሙስ፣ ሰኔ 12 2006ማስታወቂያ
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ደግሞ ከተማዋን የኢንዱስትሪና ገንዘብ ሥራ ላይ በማዋል ማለትም በኢንቬስትመንት የልማት አገልግሎት ማዕከል እንድትሆን የሚደረጉ ጥረቶች መጀመራቸዉንም ዘገባዉ ጨምሮ ገልጿል። ለዚህም የተለያዩ የሀገር ዉስጥና የዉጭ ኩባንያዎች በእንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኙና ለበርካታ ዜጎችም የሥራ እድል እንደፈጠሩ የዮሐንስ ዘገባ ያመለክታል። ዝርዝሩን ልኮልናል
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሰ