ኢትዮጵያ ዶላር መር ዓለም አቀፍ የቦንድ ሽያጯ ጨመረ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 11 2010ማስታወቂያ
በስታንዳርድ ባንክ ቡድን የአፍሪቃ ጥናት ተመራማሪ እና የምሥራቅ አፍሪቃ ከፍተኛ የምጣኔ ሃብት ባለሞያ ሚስተር ጂብራን ቁረይሽ በተለይ ለዶይቸ ቬለ በሰጡት ማብራሪያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በኢትዮጵያም ሆነ በምሥሪቅ አፍሪቃ ቀጠና እያደረጉ ያሉት በጎ የለውጥ ጅማሮ የገበያ ሥርዓትቱን ከማጠናከሩም በላይ ባለሃብቶች ለኢትዮጵያ ቦንድ የተሻለ ፍላጎት እና መተማመን አሳድሮባቸዋል ብለዋል። ዝርዝሩን እንዳልካቸው ፈቃደ አጠናቅሮታል ።
እንዳልካቸው ፈቃደ
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ