ኢትዮጵያ የ HRW ዘገባና የጀርመን ርዳታ፣26 ጥቅምት 2003ዓርብ፣ ጥቅምት 26 2003ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሒዩማን ራይተስ ወች፥-የኢትዮጵያ መንግሥት የርዳታ እሕልና ቁሳቁሶችን ለፖለቲካ አላማ አዉሏቸዋል በማለት በቅርቡ ያሰማዉን ወቀሳhttps://p.dw.com/p/Q069ማስታወቂያየጀርመን የኢኮኖሚና የልማት ተራድኦ ሚንስቴር በከፊል እንደሚያዉቀዉ አስታወቀ።በሚኒስቴሩ የአፍሪቃ ጉዳይ ተጠሪ ቶማስ አልበርት እንዳሉት መንግሥታቸዉ በጉዳዩ ላይ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ለመነጋገርም አቅዷል።ቶማስ አልበርትን ትናንት አነጋግሬያቸዉ ነበር። ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ