ኢትዮጵያ እና የዓለም ንግድ ድርጅት1 የካቲት 1999ሐሙስ፣ የካቲት 1 1999ኢትዮጵያ አንድ መቶ ሀምሳ አባል ሀገሮች ያሉት የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ማመልከቻ አስገብታለች። በኢትዮጵያ አባልነት ማመልከቻ ዙርያ አርያም ተክሌ በዠኔቭ የሚገኘውን የድርጅቱ ቃል አቀባይ ወይዘሮ አኑሽ ዴርቦጎስያንን በስልክ አነጋግራለች።https://p.dw.com/p/E0dBበዠኔቭ የዓለም ንግድ ድርጅት ጽሕፈት ቤትምስል APማስታወቂያ