ኢትዮጵያ ለተመ የፀጥታዉ ምክር ቤት ተለዋጭ አባልነት
ዓርብ፣ የካቲት 25 2008ማስታወቂያ
ባለፈዉ ወር የአፍሪቃ ኅብረት 26ኛዉ የመሪዎች ጉባዔ በተካሄደበት ወቅት ኢትዮጵያ የተመ የፀጥታዉ ምክር ቤት ተለዋጭ አባል እንድትሆን በሚል ጉዳዩ ተነስቶ የነበረ ሲሆን ይህን ድጋፍ ለማሰባሰብ ተቀማጭነታቸዉ አዲስ አበባ የሆኑ የኅብረቱ ዲፕሎማቶች በሸራተን ሆቴል የድጋፉ ጥሪ መከናወኑን አዲስ አበባ የሚገኘዉ ወኪላችን የላከልn ዘገባ ያሳያል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ