ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች በጀርመን18 መስከረም 2008ማክሰኞ፣ መስከረም 18 2008https://p.dw.com/p/1GffOማስታወቂያ ጀርመን በመገባደድ ላይ በሚገኘው የጎርጎሮሳዊው 2015 ዓ.ም እስከ 800,000 ስደተኞች ትቀበላለች ተብሎ ይጠበቃል። ከሌሎች የአውሮጳ አባል አገራት አኳያ ለስደተኞችና ተገን ጠያቂዎች የተሻለ በሯን ክፍት ያደረገችው አገር ፖለቲከኞች ግን ስጋት እየገባቸው ይመስላል።