ኢትዮጵያውያት ሠራተኞችና ስዑዲ ዐረቢያ
ሐሙስ፣ ሐምሌ 11 2005ማስታወቂያ
ጠቅላላው ችግር የሚጀምረው በቤት ነው ፤ በራስ ትውልድ ሀገር!ሥራ አጥነትና ድህነት!
ስዑዲ ዐረቢያ ውስጥ ፣ በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ፣ በተለይም በቤት ሥራ ተቀጥረው ራሳቸውንና ቤተሰባቸውን ለማገዝ የተሠማሩ ኢትዮጵያውያት ፣ ሲደርስባቸው ከኖረው የተዛመተ ድርብርብ በደል በተጨማሪ፤ በ 2 አስደንጋጭ ድርጊቶች ሳቢያ፣ የስዑዲ መንግሥት ለጊዜው ሌሎች ሠራተኞችን ወደ ሀገሩ ላለማስገባት መወሰኑ ታውቋል። ይህን መነሻ በማድረግ ፣ በጅዳ የሚገኘውን ዘጋቢአችንን ፣ ነቢዩ ሲራክን በስልክ አነጋግረነዋል።
ነቢዩ ሲራክ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሐመድ