ኢትዮጵያዊው የዘንድሮው የ HRW ሽልማት አሸናፊ፣2 ጥቅምት 2002ሰኞ፣ ጥቅምት 2 2002ዋና ጽ/ቤቱ ፣ ኒው ዮርክ ፣ ዩናይትድ እስቴትስ የሚገኘው ዓለም- አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት (HRW)https://p.dw.com/p/K4n6የ HRW ዓርማ፣ማስታወቂያዘንድሮ የመደበውን ሽልማት ካሸነፉት መካከል አንዱ ኢትዮጵያዊው የህግ ባለሙያ አቶ ዳንኤል በቀለ መሆናቸው ታውቋል። አቶ ዳንኤልን ድልነሣ ጌታነህ አነጋግሮአቸዋል። ተክሌ የኋላ፣ነጋሽ መሐመድ