ኢትዮጵያዊትዋ ሙዚቀኛ በግዙፉ የአዉሮጳ ፊስቲቫል12 ሰኔ 2007ዓርብ፣ ሰኔ 12 2007https://p.dw.com/p/1FjGkማስታወቂያ በአዉሮጳ ግዙፍ እንደሆን የሚነገርለት በጀርመን ቩልዝቡርግ ከተማ የሚካሄደዉ የአፍሪቃ ፊስቲቫል ከአፍሪቃ ብሎም ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የተሰባሰቡ ሙዚቀኞች ሙዚቃቸዉን አሳይተዉበታል ባህል ልምድን ተቀያይረዉበታል። በጀርመኑ ቩልዝቡርግ ከተማ የአፍሪቃ ፊስቲቫል ላይ የመድረኩ ዋና ተጋባዥ የነበረች ኢትዮጵያዊት ሙዚቀኛ የዝግጅታችን እንግዳ አድርገናል።