ኢትዮጵያና 2 ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ያደረጉላት የዕዳ ሥረዛ፣2 ነሐሴ 2003ሰኞ፣ ነሐሴ 2 2003ኢትዮጵያ፤ የውጭ እርዳታና ብድር በአመዛኙ የምታገኘው ከ 2 መሠረታዊ ምንጮች ፣ ማለት መንግሥት ለመንግሥት በሚደረግ የጋርዮሽ ስምምነት ፤ እንዲሁም ከ 2 በላይ የሆኑ መንግሥትታት በጋራ ፤ በልማት እርዳታም ሆነ ብድር በመስጠት የሚተባበሩበት አሠራር መሆኑን የገንዘብና የኤኮኖሚ ልማት ሚንስቴር ጠቁሞአል።https://p.dw.com/p/Reloምስል AP Graphics/DW Fotomontageማስታወቂያ የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ፣ ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ፤ ከገንዘብና የኤኮኖሚ ልማት ሚንስቴር ያገኘውን ዜና ጠቅሶ ባጠናቀረው ዘገባ ላይ እንደገለጠው፤ 2 ድርጅቶች፣ የኢትዮጵያን የዕዳ ጫና አንስተውላታል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ