ኢትዮጵያና የዓለም ንግድ ድርጅት 229 ሚያዝያ 2001ሐሙስ፣ ሚያዝያ 29 2001ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት ዓባል ለመሆን ካመለከተች ስድሥት ዓመት ገደማ ሊሆን ነው።https://p.dw.com/p/Hkngምስል APማስታወቂያድርድሩ በአጠቃላይ ውስብስብና ብዙ ጊዜ የሚፈጅ እንደሚሆን ነው የሚታመነው። በስኮትላንድ የዳንዲይ ዩኒቨርሲቲ መምሕር ከሆኑት የዓለም ንግድ ሕግ ባለሙያ ከአቶ መላኩ ገቦዬ ጋር ያደረግነው ቃለ-ምልልስ ክፍል ሁለት! MM/MG/NM