ኢትዮጵያና የምግብ ዋስትናዋ18 ግንቦት 2006ሰኞ፣ ግንቦት 18 2006ኢትዮጵያ አዎንታዊ ዕድገት ብታስመዘግብም፣ አሁንም የምግቡ ዋስትና ዝቅተኛ ከሆነባቸው ሃገራት መደዳ ነው የምትቆጠረው። በግምት፣ ከየሦስቱ ኢትዮጵያዊ አንዱ ከድህነት አፋፍ ስር እንደሚኖር ነው የዓለም ምግብ ድርጅት ዘገባ ያሳየው።https://p.dw.com/p/1C5vSምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ይዞታ አስተማማኝ ለማድረግ የጀመረችው ጥረት ሂደት የዛሬው የውይይት ዝግጅታችን ያተኮረበት ጉዳይ ነው። አርያም ተክሌ አዜብ ታደሰ