አፍሪቃ እና የቡድን ስምንት ውሳኔ6 ሰኔ 1997ሰኞ፣ ሰኔ 6 1997የሰባቱ ዓበይት ምዕራባውያን መንግሥታትና ሩስያ የገንዘብ ሚንስትሮች ለአንዳንድ በመልማት ላይ ላሉ ሀገሮች የዕዳ ስረዛ ለማድረግ የተደረሰውን ውሳኔ ታሪካዊና ትልቅ ርምጃ ሲሉ አወድሰውታል።https://p.dw.com/p/E0eaየብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር ለአፍሪቃ የዕዳ ስረዛ እንዲደረግ በለንደን ሲጠይቁምስል APማስታወቂያ