አፍሪቃ፣ ሱዳንና ግብፅ11 ግንቦት 2004ቅዳሜ፣ ግንቦት 11 2004ታቦ ምቤኪ በተቀናቃኞቹ ሁለቱ የሱዳነ መንግሥታት መካከል የተቋረጠውን ድርድር እንደገና ለማነቃቃት በወቅቱ በሱዳን ይገኛሉ። ስለዚሁ ጥረታቸውና በግብፅ በሚቀጥለው ሣምንት ስለሚደረገው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ሁለት ዘገባዎች አጠናቅረናል።https://p.dw.com/p/14yi9ምስል APማስታወቂያ ታቦ ምቤኪ በተቀናቃኞቹ ሁለቱ የሱዳነ መንግሥታት መካከል የተቋረጠውን ድርድር እንደገና ለማነቃቃት በወቅቱ በሱዳን ይገኛሉ። ስለዚሁ ጥረታቸውና በግብፅ በሚቀጥለው ሣምንት ስለሚደረገው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ሁለት ዘገባዎች አጠናቅረናል። አርያም ተክሌ መሥፍን መኮንን