አፍሪቃውያን በፓሪስ የሰላም መድረክ
ማክሰኞ፣ ኅዳር 9 2012ማስታወቂያ
ሰሞኑን በፈረንሳይ ሁለተኛው የፓሪስ የሰላም መድረክ ላይ ስለተደረገው ውይይት ያስቃኘናል። ዓለማችን በአኹኑ ወቅት ያሉባት ተግሮቶች በርካታ ቢኾኑም ታላላቅ ፈተናዎችን ለመልካም እድል መቀየር አዲስ አነገር አለመኾኑን በመጥቀስ ተወያዮች ለዓለማችን መልካም የኾኑ ነገሮችን ስለቀየዱበት ሥልት ተወያይተዋል። የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታትም ጠንካር ተቋማት እና የብዙኃኑ ትብብር አስፈጊነት ወሳኝነቱ ትኩረት ተሰጥቶበታል። በውይይቱ ላይ ተሳታፊ የነበሩ ኢትዮጵያውያን እና አፍሪቃውያን በማነጋገር ከመድረኩ የተሰጡ አስተያየቶችንም በማሰባሰብ የፖሪሷ ወኪላችን ሃይማኖት ጥሩነህ ዘገባ ልካልናለች።
ሃይማኖት ጥሩነህ
ነጋሽ መሐመድ
ማንተጋፍቶት ስለሺ