አፍሪቃውያን ስደተኞች በኢጣልያ11 ሰኔ 2005ማክሰኞ፣ ሰኔ 11 2005ከመቶ በላይ የሚሆኑ ስደተኞች ባሳለፍነው ቅዳሜ እና እሁድ ኢጣልያ፣ ላምፔዱዛ ደሴት ገብተዋል። በዚሁ ጉዞዋቸው ስደተኞቹ ብዙ ከመንገላታታቸው ሌላ ህይወታቸውንም እንደደሚያጡ የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ያሳያሉ።https://p.dw.com/p/18rrxምስል picture-alliance/Milestone Mediaማስታወቂያ እንደ አዣንስ ፕረስ ገለፃ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ወደ ጠረፉ ለመጓዝ የሞከሩ 7 ስደተኞች ሰምጠው ቀርተዋል። የስደተኞቹ ቁጥር በሚቀጥሉትም ጊዚያት ከፍ ሊል ይችላል ነው የሚባለው። ኢጣሊያ የደረሱትን ስደተኞች በሚመለከት ለተጨማሪ መረጃ ሮም የሚገኘውን የዶይቸ ቬለ ዘጋቢያችን ተክለእዚጊ ገብረየሱስን እዚህ እስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት አነጋግሬዋለሁ። ተክለእግዚ ገብረየሱስ ልደት አበበ አርያም ተክሌ