አፍሪቃዉያን ያልተገኙበት የአፍሪቃ ጉባኤ በዩኤስ አሜሪካ
ረቡዕ፣ መጋቢት 13 2009ማስታወቂያ
የተፈጠረዉ አጋጣሚም የጉባኤዉን አስተናጋጆች ጭምር አስገርሟል።በአሜሪካን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪቃ ጉዳዮች ቃል አቀባይ ይህን አስመልክተዉ ለዶቼ ቬለ በሰጡት ምላሽ በተወሰኑ ጉዳዮች ላይ አስተያየት መስጠት እንደማይፈልጉ ገልጸዉ፤ የኤምባሲዉ ሠራተኞች ሕግን ተከትለዉ እንደሚሠሩ አረጋግጠዋል። ከዋሽንግተን ዲሲ ዝርዝር ዘገባ ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ