አፍሪቃና የልማቱ ርዳታ አቅርቦት ጉዳይ12 መስከረም 1999ዓርብ፣ መስከረም 12 1999ለአፍሪቃ የሚሰጠው የልማት ርዳታ በዓለምhttps://p.dw.com/p/E0i6በርዳታ የተሠራ የውኃ ገንዳምስል picture-alliance / dpa/dpawebማስታወቂያባንክና በዓለም አቀፉ የገንዘብ መርህ ድርጅት በኩል የሚያልፍበት ሁኔታ፡ ከብዙ ቅድመ ግዴታ ጋር የተሳሳረ በመሆኑ፡ ውጤታማ አለመሆኑን የተ መ የንግድና የልማት ድርጅት፡ UNCTAD አስታወቀ። በዚህ ፈንታ፡ እንደ ድርጅቱ አስተሳሰብ፡ ርዳታው የተረጂዎቹን ሀገሮች ፍላጎትና ጥቅም ቢያሟላ የተሻለ ይሆናል።