አፍሪቃና በማሊ የተካሄደው ጸረ የቡድን ስምንት ጉባዔ3 ሐምሌ 2000ሐሙስ፣ ሐምሌ 3 2000የጃፓኑ የሶስት ቀናት የቡድን ስምንት ዓቢይ ጉባዔ ተጠናቆዋል፤ በዚሁ ጊዜም በማሊ የድሆቹ ዓቢይ ጉባዔhttps://p.dw.com/p/EZz1ተቃውሞ በቡድን ስምንት ጉባዔ አንጻርምስል APማስታወቂያየሚል መጠሪያ የያዘው ጸረ ቡድን ስምንት ጉባዔ ተካሂዶዋል። በዚችው ምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር በተካሄደው ጉባዔ ላይ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ የአጽናፋዊው የንግድ ትስስር ተቃዋሚዎች ተገኝተው ነበር።