ፖለቲካአፍሪቃአዲስ አበቤዎች ብልፅግናን ብቻ ነዉ የመረጡት? የትግራይ ክልል እጣ ፈንታስ ምን ይሆናል? To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃAzeb-Tadesse Hahn11 ሐምሌ 2013እሑድ፣ ሐምሌ 11 2013ምርጫዉ በሰላም መጠናቀቁና ፓርቲዎችና ሕዝብ ውጤቱን በይሁንታ መቀበላቸዉ ከአሜሪካም የቅርብ ጊዜ ምርጫና ሂደቱ የተሻልንበት ሃቅ ነው የሚሉ እንዳሉ ተሰምቶአል። ቢሆንም እዉነት አዲስ አቤዎች ብልፅግናን ብቻ ነዉ የመረጡት ወይ? ሲሉ የጠየቁ አሉ። «በኦሮሚያ ምርጫ ተደርጓል ማለት አይቻልም» «የትግራይ ክልልስ» የሚሉ አስተያየቶችም ይሰጣሉ። https://p.dw.com/p/3wdjZማስታወቂያ