ኤኮኖሚኢትዮጵያአዲሱ የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ ምን ይዞ መጣ?To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚኢትዮጵያEshete Bekele14 ግንቦት 2016ረቡዕ፣ ግንቦት 14 2016የኢትዮጵያ ገበሬዎች እና አርብቶ አደሮች በመሬታቸው የመጠቀም መብታቸውን አስይዘው ከባንክ እንዲበደሩ የሚፈቅድ አዋጅ ባለፈው ሣምንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቋል። በአዲሱ የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ ባለመብቶች መሬታቸውን ማከራየት እና ከባለ ሐብቶች ጋር በጋራ ማልማት ጭምር ተፈቅዶላቸዋል። https://p.dw.com/p/4g9itማስታወቂያ