አዲሱ የጀርመን የዉጭ ፖሊሲና አፍሪቃ
ሐሙስ፣ ጥር 22 2006ማስታወቂያ
የአጋሮቻችንን ብሎም በዓለም ደረጃ ያለንን የፖለቲካ፤ የኢኮነሚ ደረጃ እናጣለን ሲሉ ገልጸዋል። መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል፤ ከብዙ ግዜ ዝምታ በኃላ ጀርመን አሁን የምትከተለዉ የዉጭ ፖሊሲ መርህ ትልቅ ቦታ የሚሰጠዉና እጅግ አስፈላጊ ነዉም ብለዋል። ከበርሊን እንደተሰማዉ የተለያዩ ሚኒስትሮች፤ የፖሊሲ ለዉጥ መኖሩን ይፋ አድርገዋል። በርግጥ ጀርመን በቅርቡ አዲሱን መንግሥት ከመሰረተች ወዲህ የምትከተለዉ የዉጭ ፖለቲካ ምን ይመስላል? የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል መልስ በመስጠት ይጀምራል፤
ይልማ ኃይለሚካኤል
አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ