አዲሱ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ
ረቡዕ፣ ሚያዝያ 1 2006ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን ዋሊያ ለወራት ካለ አሰልጣኝ መቆየቱ ነዉ የሚነገረዉ። የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት አቶ ጁነዲን በሻህ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ለመጨረሻ እጩነት ከቀረቡ አራት አሰልጣኞች ሲቲቫኖቪች መመረጣቸዉን አመልክተዋል። የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በዘገባዉ እንደጠቀሰዉ ምርጫዉ የተለያዩ አስተያየቶችን አስከትሏል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሰ