አዲሱ ፕሬዝዳንት - አንቶንዮ ታጃኒ
ረቡዕ፣ ጥር 10 2009ማስታወቂያ
የክርስቲያን ዴሞክራቶች ቡድን እጩ ሆነው የቀረቡት ታጃኒ ባለፉት አምስት ዓመታት ምክር ቤቱን በፕሬዚደንትነት የመሩትን ተሰናባቹን ጀርመናዊ የሶሻል ዴሞክራቶች ፓርቲ አባል ማርቲን ሹልስን ተክተዋል።
ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ