አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዝደንትና ህልማቸዉ25 ጥር 2001ሰኞ፣ ጥር 25 2001ሶማሊያ አዲስ ፕሬዝደንት አግኝታለች። ለፕሬዝደንት ቃለመሃላ የፈፀሙት ሼክ ሸሪፍ ሼክ አህመድ ከቀደም ባልደረቦቻቸዉ ይልቅ ለዘብተኛ ተብለዉ በምዕራቡ ዓለም ተቀባይነት አግኝተዋል።https://p.dw.com/p/GloGአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዝደንትምስል AP Photo/Mohamed Sheikh Norማስታወቂያቃለመሃላቸዉን ተከትሎ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት ቃለመጠይቅ እንዳሉት ግንባር ቀደም የሚያደርጉት ተግባር ብሄራዊ እርቅ በሶማሊያ በማስፈን የአንድነት መንግስትን መመስረት ነዉ። ሼህ ሸሪፍ ሼክ አህመድ ማን ናቸዉ? ለዓመታት ስርዓተ አልበኝነት በነገሰባት ሶማሊያስ እንዳለሙት ሰላም ማስፈኑ ይሳካለቸዉ ይሆን?