አዉሮጳን የሚፈታተነዉ የስደተኞች ችግር30 ሐምሌ 2007ሐሙስ፣ ሐምሌ 30 2007ባለፉት ቀናት ካሌ በምትባለዉ የፈረንሳይ የወደብ ከተማ የተከሰተዉ የስደተኞች ቀዉስ አሁንም ዋና የአዉሮጳ መነጋገርያ አጀንዳ እንደሆነ ነዉ።https://p.dw.com/p/1GBD0ምስል Reuters/P. Rossignolማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ዋና መዳረሻቸዉን ብሪታንያ አድርገዉ በተለይ ከደቡብ አዉሮጳ ወደ ፈረንሳይ የወደብ ከተማ ያቀኑት 3 ሽህ የሚሆኑ ስደተኞች በሕግ -ወጥ መንገድ በሰሜን ባህር ዋሻ ዉስጥ በሚያልፉት የጭነት መኪኖች ወይም ባቡር ተሸሽገዉ ወደ ብሪታንያ ለመግባት ሙከራ የሚያደርጉ ሲሆን እስካሁን ዘጠኝ ሰዎች በደረሰባቸዉ አደጋ መሞታቸዉ ታዉቋል። ገበያዉ ንጉሴ አዜብ ታደሰ ነጋሽ መሃመድ