አካራካሪው ሰው ሠራሽ የዘረ-መል ለውጥ
ረቡዕ፣ ነሐሴ 14 2006ማስታወቂያ
ሆኖ ሳይሆን፤ ሰዎች ፣ ለአሉታዊ ዓላማ ስለሚያውሉት ነው።
የዓለም ሕዝብ በቂ ምግብ እንዲያገኝ ፤ ምርት እንዲጨምር በሚል ሰበብ፣ አዝርእት ፤ ጥራጥሬ፣ አትክልቶች የተፈጥሮ ባህርያቸው በሰው ሠራሽ ብልሃት እንዲለወጥ ማድረግ የሚቻልበት አሠራር ተግባራዊ ከሆነ አያሌ ዓመታት አስቆጥሯል። የላቀ የወተት አስተዋጽዖ ለማግኘት እየተባለም ወተት በሚሰጡ ላሞች ላይ ተመሳሳይ ምርምርና ርምጃ ተወስዷል። የዚህ ዓይነቱ ምርምርና ተግባር እንዴት ይታያል? የሚያመላክተው ሳይንሳዊ ዕድገትን ወይስ ሳይንሳዊ ጀብደኝነትን ነው? የአዝርእትንና እንስሳትን የዘር የተፈጥሮ ባሕርይ በሰው ሠራሽ ዘዴ እንዲለወጥ የሚደረግበትን ርምጃ ሳይንቲስቶች እንዴት ይሆን የሚመለከቱት!?
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሐመድ