አሽተን በአፍሪቃ12 ግንቦት 2002ሐሙስ፣ ግንቦት 12 2002የሶማሊያ የባህር ላይ ወንበዴዎችን ለፍርድ በማቅረብ ሂደት ላቅ ያለ ሚና የምትጫወተው ኬንያ የሚሰጣት ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የአውሮፓ ህብረት ጠየቀ ።https://p.dw.com/p/NSsgአሽተን በአፍሪቃምስል Picture alliance/dpaማስታወቂያ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ካትሪን አሽተን መርከብ ጠላፊዎችን ለፍርድ ለምታቀርበው ለኬንያ ዓለም ዓቀፉ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አስታውቀዋል ። በሁለት ቀናት የኬንያ ጉብኛቸው ማጠቃለያ ላይ ይህን ያሉት አሽተን ታንዛኒያና እና ሲሸልስ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ይፈልጋሉ ። ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሐመድ