አስም ምንድነዉ?5 ጥር 2007ማክሰኞ፣ ጥር 5 2007የመተንፈሻ አካላትን ከሚያዉኩ የጤና ችግሮች አንዱ የሆነዉ አስም ሊከላከሉት እንጂ ሊያድኑት የማይችል በሽታ ነዉ። አስም በዘር የሚተላለፍ በሽታ ይሁን እንጂ ከሰዉ ወደሰዉ አብሮ በመኖር በትንፋሽ ግን አይጋባም።https://p.dw.com/p/1EJ7mማስታወቂያ