አሳታሚዎች የሚያሰሙት አቤቱታ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 23 2006ማስታወቂያ
ከዚህም ሌላ የማስታወቂያዎችና አጠቃላይ ገፃቸዉ በኅትመት ጥራት ችግር ምክንያት የደንበኞቻቸዉን ፍላጎት ማርካት እንዳልቻለም አመልክተዋል። የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ድርጅት በበኩሉ የችግሮቹን መኖር አምኖ በስድስት መቶ አርባ ሚሊዮን ብር የተገዙ ማሽኖች ሀገር ቤት ገብተዉ ሲተከሉ ችግሩ ተረት ይሆናል ይላል። ከአዲስ አበባ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ