አሳሳቢው የትራፊክ አደጋ
ማክሰኞ፣ ኅዳር 14 2008ማስታወቂያ
የዓለም ጤና ድርጅት በቅርቡ ባወጣው ዘገባ በኢትዮጵያ በዓመት በአማካኝ 15,015 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን ያጣሉ። ይህ በዓመት ህይወታቸውን ከሚያጡ መካከል 2.5 በመቶውን ይዛል ማለት ነው።ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ መንግስት ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት በአገሪቱ ከሚከሰቱ የተሽከርካሪዎች አደጋ በሶስት ዋንኛ መንገዶች ላይ ይከሰታል። አዲስ አበባ-ጂቡቲ፤ሞጆ -አዋሳ እና አዲስ አበባ ባህርዳር ሚወስዱት መንገዶች ጥራታቸውን የጠበቁ ቢሆንም ከፍተኛ አደጋ ይከሰትባቸዋል። የኢትዮጵያ መንግስት ችግሩን ለመቅረፍ የተለያዩ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል።
ጌታቸው ተድላ
እሸቴ በቀለ
አርያም ተክሌ