አሳሳቢዉ የዓለም የሙቀት መጨመር24 ኅዳር 2000ማክሰኞ፣ ኅዳር 24 2000የዓለም የመነጋገሪያ ዓይነተኛ ነጥብ የሆነዉን የአየር ጠባይ ለዉጥን የተመለከተ ታላቅ ጉባኤ በኢንዶኔዢያዋ ደሴት ባሊ ተጀምሯል።https://p.dw.com/p/E0mjየኢንዶኔዢያዉ ጉባኤምስል APማስታወቂያየተመድ የሚመራዉ ይህ ጉባኤ ለሰዉ ልጅም ሆነ ለፍጥረታት ዘላቂ ህይወት እንቅፋት እየደቀኑ የሚገኙትን ከበለፀጉ ሀገራት ግዙፍ ኢንዱስትሪዎች የሚለቀቁ አደገኛ ጋዞችን በመቀነስ ረገድ ለጋራ ጥቅም የጋራ መፍትሄ ማፈላለጉን ተያይዞታል።