አምነስተርናሽናል እና የሰብአዊ መብት ይዞታ በኢትዮጵያ 1 ነሐሴ 2005ረቡዕ፣ ነሐሴ 1 2005ባለፈው ሳምንት ማለቂያ ላይ ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ፣ በተለያዩ አካባቢዎች፣ የሙስሊሙ ማኅበረሰብ አባላት የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ፤ አካኺደው እንደነበረ የሚታወስ ነው። በደቡብ ኢትዮጵያ ፣ ሻሻመኔ አካባቢ የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ፤https://p.dw.com/p/19Levምስል Fotolia/Scanrailማስታወቂያ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዘገባ መሠረት 3 «አሸባሪዎች» የተባሉ ሰዎች ተገድለዋል ፣ 7 ፖሊሶች ቆስለዋል። የተለያዩ የውጭ መገናኛ ብዙኀን፤ 25 ሰዎች መገደላቸውንና ከ 1,500 በላይ ተይዘው መታሠራቸውን ነው የገለጡት። ድልነሣ ጌታነህ ሸዋዬ ለገሠ