ኖየር የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች መባሉ5 ነሐሴ 2006ሰኞ፣ ነሐሴ 5 2006የጀርመን ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድንና የባየር ሙኒክ ግብ ጠባቂ ማኑዌል ኖየር የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተባለ። ኖየርን የመረጠዉ ታዋቂዉ የጀርመን የስፖርት መጽሔት ኪከር የብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ዮአኺም ለቭንም የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በማለት መርጧል።https://p.dw.com/p/1Csd2ማስታወቂያ