ታሪክንግሥት ሙሁሙዛ፤ ቅኝ ገዢዎችን ተፋላሚዋTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoታሪክ13 መጋቢት 2010ሐሙስ፣ መጋቢት 13 2010ከአንድ መቶ ዓመት በፊት ግድም ምሥራቅ አፍሪቃ ውስጥ አንዲት ኃይለኛ ሴት ይኖሩ ነበር፤ ንግሥት ሙሁሙዛ ይባላሉ። ሴቶች አብዛኛውን ጊዜ በአደባባይ ጎልተው በማይታዩበት በዚህ ወቅት እኚህ የሩዋንዳው ንጉሥ ባለቤታቸውን ያጡት እጓለ-ምዊት ለበርካታ ነገሮች ታግለዋል።https://p.dw.com/p/2ujXAማስታወቂያ