ኔዘርላንድስ ጫትን የማገድ ዕቅድዋ 24 ጥር 2004ሐሙስ፣ ጥር 24 2004የኔዘርላንድ መንግስት በአገሪቱ የጫት ንግድን ለመከልከል ማቀዱን አስታውቋል። ይኸው የኔዘርላንድ መንግስት ዕቅድ ከብዙው ህብረተሰቡ ድጋፍ ቢያገኝም ዕቅዱን የተቃወሙም አልጠፉም። የኔዘርላንድስ መንግሥትhttps://p.dw.com/p/13iSkምስል Saeed alsoofiማስታወቂያ በጫት ንግድ ላይ በአሁኑ ጊዜ ዕገዳ ለማድረግ ለምን እንዳቀደ የብራስልሱን ወኪላችን ገበያው ንጉሤን ስቱድዮ ከመግባታችን በፊት በስልክ ጠይቄው ነበር። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ