ናይጀሪያ እና የተቃውሞው ወገን11 ሚያዝያ 1999ሐሙስ፣ ሚያዝያ 11 1999የናይጀሪያ ተቃዋሚ ወገኖች ባለፈው ቅዳሜ የተካሄደውን የክፍላተ ሀገር ምክር ቤታዊ ምርጫ ውጤትን እንደማይቀበሉ አስታወቁ። አስመራጩ ኮሚሽን የምርጫው ሂደት እንዲለውጥ፡ ይህን ካላደረገ ግን ከምርጫው እንደሚርቁ አስጠንቅቀዋል። ይህ በዚህ እንዳለ፡ በሁለት ትላልቅ የሀገሪቱ ክፍላተ ሀገር በአክራሪ ሙሥሊሞችና በፖሊስ/ጦር ኃይል መካከል የተነሳ ግጭት ከምርጫው ጋር ግንኙነት የለውም።https://p.dw.com/p/E0b9ፕሬዚደንታዊ ዕጩ ሙሃማዱ ቡሃሪምስል APማስታወቂያ