ታኅሣሥ 13 2007 የስፖርት ዘገባ13 ታኅሣሥ 2007ሰኞ፣ ታኅሣሥ 13 2007ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት በቀሩት የፈረንጆቹ 2014 ዓ,ም የሚካሄዱት አብዛኞቹ የስፖርት ዉድድሮች የአሮጌዉን ዓመት ዉድድራቸዉን አካሂደዉ ግማሹ በደስታ ገሚሱ ደግሞ በሀዘን ለገናና ለአዲሱ ዓመት የአንድ ወር እረፍት ወጥተዋል።https://p.dw.com/p/1E8rWማስታወቂያ