ብክለትን በማስተዋል አበባችን ይደግ11 የካቲት 2000ማክሰኞ፣ የካቲት 11 2000ኢትዮጵያ ለዉጪ ገበያ የምታቀርበዉ የአበባ ምርት ብዛት እየጨመረ መሄዱ አገሪቱ ለምታገኘዉ የዉጪ ምንዛሪም አንድ ነገር ነዉ ማለት ይቻላል።https://p.dw.com/p/E0mcፅጌረዳ........ምስል APማስታወቂያየአበባ ምርት እየተበራከተ መምጣቱ በልማቱ ዘርፍ ትልቅ ትርጉም እንዳለዉ ሁሉ በማምረቱ ሂደትም ጥንቃቄ ይጠይቃል አካባቢን ለብክለት እንዳይዳረግ። ምን ዓይነት ጥንቃቄ እየተደረገ ነዉ?