«ብሮት ፍዩር ዲ ቬልት» እና የልማት ርዳታ7 ነሐሴ 2007ሐሙስ፣ ነሐሴ 7 2007ወደ 60 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ሀገራቸውን ጥለው እየሸሹ ስለሆነ ዓለም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ትገኛለች ሲሉ የጀርመኑ በጎ አድራጎት ድርጅት ሚዜሪዮ ኃላፊ ፒርሚን ሽፒግል ትናንት ድርጅታቸው በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል።https://p.dw.com/p/1GFHMምስል picture-alliance/dpa/H. Kaiserማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በተለይ የበለፀጉ ሀገራት የአናኗር ዘይቤያቸውን መቀየር እና ድሆችን በመበዝበዝ መኖር ማቆም አለባቸው ሲሉ ተደምጠዋል። የጀርመን ሁለት በጎ አድራጊ ድርጅቶች የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ይልማ ኃይለ ሚካኤል ከበርሊን እንደሚከተለው አጠናቅሮታል። ይልማ ኃይለ ሚካኤል ልደት አበበ አርያም ተክሌ