ብሪታንያ እና የልዑሉ መወለድ16 ሐምሌ 2005ማክሰኞ፣ ሐምሌ 16 2005በብሪታንያ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የወጣቶቹ ልዑል ዊልያም እና የባልተቤታቸው ልዕልት ካትሪን(ኬት)ሚድልተን ወንድ ልጅ ትናንት በለንደን የሴይንት ሜሪ ሀኪም ቤት ተወልዶዋል።https://p.dw.com/p/19DH7ምስል Reutersማስታወቂያ ይኸው ከብዙ ሣምንታትም ወዲህ የዓለም መገናኛ ብዙኃንን ትኩረት የሳበው ሁኔታ በመላይቱ ሀገር ትልቅ ፈንጠዚያ ፈጥሮዋል። ስለ አዲሱ የብሪታንያ ህፃን ልዑል መወለድ የለንደንዋን ወኪላችንን ሀና ደምሴን ቀደም ሲል አጭር ማብራሪያ እንድትሰጠን ጠይቄአት ነበር። ሀና ደምሴ አርያም ተክሌ