ባሊ፤ የአየር ጠባይ ለዉጥ ጉባኤና ሂደቱ3 ታኅሣሥ 2000ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 3 2000በኢንዶኔዢያዋ ደሴት ባሊ ላይ ባለፈዉ ሳምንት መጀመሪያ የተከፈተዉ ጉባኤ መጠናቀቂያዉ ቀርቧል።https://p.dw.com/p/E87Kባን፤ ጊዜ የለም....!ምስል APማስታወቂያእየጨመረ የሄደዉን የዓለም የሙቀት መጠን ለመግታት የሚያስችላቸዉን ዉል ለማፅደቅ ተሳታፊዎቹ የጋራ መግባባት ሊደርሱ በተገባቸዉ በዚህ ወቅት የዩናይትድ ስቴትስ አቋም ተሰብሳቢዎቹን እያነጋገረ ነዉ።