በጋምቤላ የእርሻ ጣቢያ የተጣለ ጥቃት 22 ሚያዝያ 2004ሰኞ፣ ሚያዝያ 22 2004የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ድርጅት ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይ የሰጡትን ቃል በመጥቀስ፤ እንዳመለከተው፣ ትናንት ሚያዝያ 21 ቀን 2004 ዓ ም፤ በመስተዳድሩ ፣ 10 ሺ ሄክታር መሬት ተከራይቶ ፣ ሩዝ በሚያመርተው «ሳዑዲ እስታር» በተሰኘ ኩባንያ እርሻ ላይ ፣ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃትhttps://p.dw.com/p/14nKZምስል DWማስታወቂያ በእርሻ ልማቱ ሥራ ላይ ተሠማርተው የነበሩ 5 ሠራተኞች ህይወታቸው አልፏል። ታጣቂዎች በሌሎች 8 የእርሻ የግብርና ልማት ሠራተኞች ላይ ከባድና ቀላል የመቁሰል አደጋ ማድረሳቸውንም የጋምቤላን ፖሊስ መግለጫ የጠቀሰው ታደሰ እንግዳው ገልጿል። ታደሰ እንግዳው ተክሌ የኋላ ሂሩት መለሰ